አቤይ በነገያ የኢየሱስኔይ ፊልም መጣሁም ፊልሜይ ቲትምሎሆት የኢየሱስ ክርስቶስኔይ ብል ተችሊያለሁሜይሁም እግዜር ቁባ የሁኖሁሞ።
ቢሂይ ደረ ገፅ ውስጥ ያሌይ የኢየሱሲይ ፊልም የትራሌይ በአማርኛኑ በቁሩብኒ በዛዪኛሚ ያቀርብንንሁማለሁም ተዌሻተን የስንነሎ ጎይታ የባርኮሁሞ።
ኢየሱስ
ቢያዲንቃል ቦጬኛትኒ እስከ ሊይሙትም ሊይነቅጊ ድረስ ኢየሱስ ቲይትግራገብን ሰብቻይ ያዲንቅዋ ገራ ያትጋባም ናሮ።ሉቃስ ፃፈም በቂሪንኔይ የሉቃሲይ መፀሐፍ ውስጥ የኢየሱስኔይ የህይወት ታሪክ ዮትሄተላትዋ የሳኖሙይ ድንቃቁዋ ያርዪሚ ፍቅረኒይ ዮራት ታቆቱሉኖሁሞ።
-
2:07:53ኢየሱስ - ሙሊይ ቪዲዮ
-
8:081 የሁልምኒ ቀደም
-
3:422 የኢየሱሲይ ዮጬኛት
-
2:153 የኢየሱሲይ የበይነቺኒጊ
-
3:474 የኢየሱሲይ በዮሐንስ ኢንጂ ዮጠመቅ
-
2:225 የኢየሱስ በሴይጣን ዮትፈተን
-
3:076 ኢየሱስ ትንቢታቱይ ዮቤቻተኖሚ አዋለሀኑ
-
1:027 የፈሪሳሱይዋ ቀረጤይ የስቦሱባሌይ ምሳላ
-
2:018 ታምራዊይ የቱሉምቻይ የዎንዛት
-
2:149 የኢያኢሮኢይ የባልቱት በዩ ገረገብትም ህይወት ዘራት።
-
3:1010 ተማራሩይ ተሺቦቱኑ
-
1:0211 ብፁዕ
-
3:3812 የሰሪይ ደር ስብከት
-
0:1913 የሶሙም በብል ደር ያውላል ብፁኖሙ
-
2:5614 ድርጎቴኛይ ባልቱት እዳጎት ቲትረህብ
-
0:4315 የባልቱቻይ ተማራሩ
-
1:5616 መጥመቁ ዮሐንስ በእግደት ጋር ውስጥ
-
2:1817 የአራሺዋ የሰኚይ ምሳላ።
-
0:5518 የመብራቲይ ምሳላ
-
1:5819 ኢየሱስ በይቴይ ሰም አትቢኚዪው
-
2:1620 በጋኔል የቲንዜይ ዩይትኒ
-
2:2921 ኢየሱስ አምስቴይ ሺ ሰብ አበሎ
-
1:2322 ጴጥሮስ ኢየሱስ ኡት ክርስቶስ ዮሃነኒ አዋለሆ
-
1:4523 የኢየሱሲይ ዮትሼገራት
-
2:1524 ኢየሱስ በበዱይ መናፍስ የቲንዜይ በዩ አቲዪ
-
0:5725 የአቦኛይዎ ጡቂሻ
-
2:2326 የእግዜረን ጡቂሸዋ የእምነት ትምርት
-
0:5427 ሊላነኖም ሊያስኖኩላል ዎዮኖም
-
0:2828 የእግዜር መንግስት የስፈን የሰኚሁሙ
-
0:2929 ኢየሱስ ተድርጎቴኛኙን ባድ አቲለፎ
-
1:5730 ዩዩት በሰንበት
-
1:3831 የቶኮይ ሳምራዊ ምሳላ
-
1:4432 የበርጠሎሚዎሲይ ዩዩት
-
2:2133 ኢየሱስዋ ዘኬዎስ
-
0:4234 ኢየሱስ ዮሞትኒዋ ዮንቅትኒ
-
1:1035 የኢየሱሲይ በድንገት ዮግባት
-
1:0036 ኢየሱስ ለኢየሩሳሌም በቺኑ
-
1:5137 ኢየሱስ ገንዘቤይ የምኖዙራሌይ ሰደዶ
-
0:4538 የሚሽ ሙታይ የዋቡት
-
0:5939 ሐና የኢየሱስኔይ ስልጣን ዮትሳለኒ
-
1:5040 የወይኒይ አውደዋ የትኩሮዪይ ምሳላ
-
0:5841 ለቄሳር ግብር ዮትከፈልኒ
-
2:5542 የመባቻይ እርባት
-
2:2943 የደሪይ ክፍል ትምርት
-
4:2244 ኢየሱስ ዩለፍም ዮትዋቡትኒዋ ዮቴንዛትኒ
-
2:2345 ጴጥሮስ ኢየሱስን ከዳዪው
-
1:5846 በኢየሱስ ደር ቆሎዱቢም ሊይትሶሊሚ ቀረቦ
-
1:4347 ኢየሱስ የጲላጦስን ቀረቦ
-
1:2448 ኢየሱስ የሄሮድስንሚ ተወሰዶ
-
2:5649 ኢየሱስ ተፈረደቢኑ
-
3:3450 ኢየሱስ መስቀሌይ ጡሮ
-
2:4951 ኢየሱስ ተሰቀለኑ
-
0:5652 ወታደራሩይ በኢየሱሲይ ልባሻ ደር እጣ ተጦጦሉ
-
1:0653 በመስቀሊይ ደር የትሳኔይ መልሀት
-
1:3954 የትሶቆሊይ ሺፍታቱ
-
1:4555 የኢየሱስ ዮሞትኒ
-
2:0056 የኢየሱሲይ ዮትቀበር
-
1:2857 በቀብሪይ አውዳ የኖሪይ መላእክቻ
-
1:2258 የቀብሪይ አውዳ ጉፉኑ
-
1:5559 በሞት የነቄይ ኢየሱስ ተሪኑ
-
1:1560 የገደሪይ መላሂትዋ የኢየሱሲይ ዩረግኒ
-
5:4061 ኢየሱስን ለገግ ዮቻልዋ ዮጠርት