የተከበራችሁ የድህረ ገጻችን ተመልካቾች ይህ ድህረ ገፅ የዛይ ማህበረሰብ ቋንቋና ባህሉን የሚያመለክት ስፍራ ነው። የዛይ ማህበረሰብ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኝ በምስራቅ አርሲ ዞን በዝዋይ ሃይቅ በአምስቱ ደሴት ውስጥ ይገኛል። ጥያቄዎችዎን ወይም አስተያየትዎን ይላኩልን