የአማርኛ የኢየሱስ ፊልም

እንኳን በደህና ወደ ኢየሱስ ፊልም መጣችሁ ፊልሙን ስይመለከቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ስራ እንድትረዱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

በዚህ ደረገፅ ውስጥ ያለው በአማርኛ የኢየሱስን ፊልም ነው የሚያሳየው በቅርቡ በዛይኛ እንደምናቀርብላችሁ ተስፋ እናደርጋለን ጌታ ይባካችሁ።

ኢየሱስ

ከአስደናቂ ውልደቱ እስከ ከሞት መነሳቱ ድረስ ኢየሱስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ያስደንቅ እና ግራያጋባ ነበረ። ሉቃስ ጽፎ ካስቀረልን የሉቃስ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን ህይወት ታሪክ መከተል እና ያደረጋቸውን ድንቆችና ያሳየውን ፍቅር ማየት ትችላላቹ።