እንኳን ደህና መጣችሁ

እንኳን ወደ ዛይ ቋንቋ ድህረ ገፅ በደህና መጣችሁ።

 

ይህ የዛይ አዲሰ ኪዳን ድህረ ገጽ ነው።  በዚህ ድህረ ገጽ ላይ በዛይኛ የተተረጎሙ ቅዱሳት መጻሕፍትና የተለያዩ ጠቃሚ የዛይ ህብረተሰብ መረጀዎችን ያገኛሉ።

የተከበራችሁ የድህረ ገጻችን ጎብኚዎች በዚህ ድህረ ገጻችን ላይ የሚታየው ፎቶ የዛይን የአዲስ ኪዳን ተርጓሚዎችን ምስል ነው። ይህንን ቅዱስ መጽሐፍ  ስታነቡ  የነፍስም የስጋም እረፍት እንደምታገኙ ተስፋ እናደርጋለን።