ስለ እኛ

የተከበራችሁ  የድህረ ገጻችን ተመልካቾች ይህ ድህረ ገፅ የዛይ ማህበረሰብ  ቋንቋና  ባህሉን የሚያመለክት ስፍራ ነው። የዛይ ማህበረሰብ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኝ በምስራቅ አርሲ ዞን  በዝዋይ ሃይቅ በአምስቱ ደሴት ውስጥ ይገኛል።